ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በጋለሞ-ሞሉድ መንገድ ግንባታ ላይ ስምምነት ላይ ደረሱ

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኝ ወሳኝ መንገድ ጋለሞ - ሞሉድ ለማጠናቀቅ ከስምምነት ላይ ደረሱ

በጋለሞ እና ሞሉድ መካከል ያለው የ35 ኪሎ ሜትር መንገድ የተሽከርካሪዎች እና የጭነቶች ዝውውር በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲኖር ያስችላል።

ስምምነቱ የተደረሰው በመጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ጅቡቲን በመጎብኘት ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ባደረጉት ስምምነት ነው።

ዶ/ር አለሙ ስሜ የስምምነቱን አፈጻጸም ለመከታተል በጅቡቲ ይገኛሉ።

ያመለክታል።
ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ በጋለሞ-ሞሉድ መንገድ ግንባታ ላይ ስምምነት ላይ ደረሱ ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ሁለቱን ሀገራት የሚያገናኝ ወሳኝ መንገድ ጋለሞ - ሞሉድ ለማጠናቀቅ ከስምምነት ላይ ደረሱ በጋለሞ እና ሞሉድ መካከል ያለው የ35 ኪሎ ሜትር መንገድ የተሽከርካሪዎች እና የጭነቶች ዝውውር በተቀላጠፈ ሁኔታ እንዲኖር ያስችላል። ስምምነቱ የተደረሰው በመጋቢት ወር መጀመሪያ ላይ የኢትዮጵያ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶክተር አለሙ ስሜ ጅቡቲን በመጎብኘት ከጅቡቲ ፕሬዝዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ጋር ባደረጉት ስምምነት ነው። ዶ/ር አለሙ ስሜ የስምምነቱን አፈጻጸም ለመከታተል በጅቡቲ ይገኛሉ። ያመለክታል።
Like
2
0 Comments 0 Shares 198 Views