አደራ!

ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በሁሉም ዘርፎች ላይ ያሏትን ልዩነቶች አስማምታ ዘመንን የተሻገረች ኃያል ሀገር ነች። በዘመኖቿ የሚፈጠሩ ችግሮችንም በጥበብ እየፈታች ከእኛ ደርሳለች። እኛ በቆምንበት ጀንበር እየተፈጠሩ ያሉ ጥፋቶች በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የማያድኑን ናቸው። በኃይማኖታችን ተዋደንና ተከባብረን የኖርንባቸው የልጅነት ዘመኖች በጣም ሩቅ እስኪመስሉን ድረስ አስፈሪ ወቅት ላይ ደርሰናል
አደራ! ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ በሁሉም ዘርፎች ላይ ያሏትን ልዩነቶች አስማምታ ዘመንን የተሻገረች ኃያል ሀገር ነች። በዘመኖቿ የሚፈጠሩ ችግሮችንም በጥበብ እየፈታች ከእኛ ደርሳለች። እኛ በቆምንበት ጀንበር እየተፈጠሩ ያሉ ጥፋቶች በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን የማያድኑን ናቸው። በኃይማኖታችን ተዋደንና ተከባብረን የኖርንባቸው የልጅነት ዘመኖች በጣም ሩቅ እስኪመስሉን ድረስ አስፈሪ ወቅት ላይ ደርሰናል
0 Comments 0 Shares 199 Views